Contact Doctor
ውድ ጎብኝዎች፣ የተለያዩ የጤና ምክሮችን በየጊዜው እናደርሳለን፣ በተጨማሪም ዶክተርዎን ማማከር የሚችሉበትን እድል ይዘልንዎ ቀርበናል።
Dear visitors, We brought to you valuable information about General Health, Psychological facts and more..
በመጋቢት ወር መጨረሻ አልያም ሚያዚያ ወር መጀመሪያ ላይ እስከ 9 ሚሊየን የኮቪድ19 ክትባት ወደ ሃገር ቤት እንዲገባ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ...
የሆድ ድርቀት በልጆች ላይ የተለመደ ችግር ሲሆን፡፡ የሆድ ድርቀት ያለው ልጅ የአንጀት ንቅናቄው በጣም ዝግ ያለ እና ጠንካራ ደረቅ ሰገራ ይኖረዋል፡፡
የአራስ ህፃናትን ገላ አስተጣጠብ በተመለከተ የተለመዱ ከቤተሰብ የሚጠየቁ ጥያቄዎች የሚከተሉት ናቸው