በቁጥጥር ሥር ያልዋለ የስኳር ሕመም መዘዙ ብዙ ነው። የሐኪም ምክር መስማትና ክትትል ማድረግ ችግሩን ይቀንሰዋል። እስቲ ሕመሙ የሚያመጣውን የጤና ችግር እንመልከት።

Pin It

ከተለያዩ ተቋማት የተዋቀረው  ሀገራዊ የኮቪድ-19 ክትባት የበላይ አስተባባሪ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ክትባቱን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባትና ለማሰራጨት እየተደረገ ያለውን አጠቃላይ  ዝግጅት ላይ ተወያይተዋል፡፡

Pin It

የጨጓራ አሲድ ወደ ምግብ ቧንቧ መመለስ በእርግዝና ጊዜ የተለመደ እና በሰፊው የሚገኝ እና በህይወት ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድር ህመም ነው።
Pin It

የትልቁ አንጀት መጀመሪያ ላይ የሚገኝ ሲሆን በቀኝ የሆዳችን የታችኛው ክፍል ይገኛል፤ ቁመቱም እስከ 9 ሴንቲ ሜትር ሊደርስ ይችላል፤ ወፍራም ግድግዳም አለው፡፡
Pin It

ለብዙ ዓመታት ሰዎች በተለያዩ ሃይማኖት ውስጥ ሆነው ፆምን መንፈሳዊና ባህላዊ በረከትን በመሻት ሲከውኑት ቆይተዋል፡፡ በቅርብ አመታት ወዲህ ደግሞ ሳይንቲስቶችና ተመራማሪዎች ፆም በርካታ የጤና ትሩፋቶች እንዳሉት እየተናገሩ ነው፡፡ ከምግብና መጠጥ ለተወሰኑ ሰዓታት መከልከል ዛሬ ላይ ለተለያዩ ሕመሞች ፈውስን እስከ መስጠት ላይ ተደርሷል፡፡ እኛም 10ሩን የፆም የጤና በረከቶች እነሆ
Pin It