21ኛው የጤና ዘርፍ አመታዊ ጉባዔ

በ21ኛው የጤና ዘርፍ አመታዊ ጉባዔው ላይ ትኩረት የሚደረግባቸው የመወያያ ነጥቦች ቀርበዋል....

 

በ21ኛው የጤና ዘርፍ አመታዊ ጉባዔው ላይ ትኩረት የሚደረግባቸው የመወያያ ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው::
◽️ሁለተኛው የጤና ዘርፍ የትራንስፎርሜሽን አጀንዳ
/Health Sector Transformation Plan- II /
◽️የጤና ልማት ሰራዊት እና የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ጥናት
◽️ወረዳ ትራንስፎርሜሽን እቅድ
◽️የአእምሮ ጤና
◽️ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች በተለይም በደም ግፊት በሽታ ዙርያ
◽️ክትባት
◽️የስነ ምግብ ስርዐት /Nutrition/
◽️በሆስፒታሎች ሪፎርም ላይ ያተኮረ I-CARE /ያገባኛል/ ፕሮግራም
◽️የቲቢ በሽታ
◽️ትኩረት የሚሹ ሃሩራማ በሽታዎች /Neglected Tropical Disease/
◽️መሰረታዊ የጤና አገልግሎት ፓኬጅ /Essential Health Service Package/