ጠ/ሚር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል

ጠ/ሚር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ከተቋቋመው ንዑስ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ።



በውይይታቸው የሕግ ማስከበርና የደኅንነት ንዑስ ኮሚቴውን የቅድመ ዝግጁነት ሥራና ክንውን በተመለከተ ግምገማ አካሂደዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ብሔራዊ የመከላከያ ሠራዊቱ ኮቪድ19 ሊያስከትል ለሚችለው የመጨረሻ አስከፊ ሁኔታ ተገቢውን ቅድመ ዝግጅት ማካሄዱንም አስታውቀዋል።

ምንጭ፦ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት፣ ኤፍ ቢ ሲ