Health News

አልፎ አልፎ ቢሆንም በተለይም በዓላት ጊዜ ስጋ ወይንም እንደ ስጋ አይነት ነገር በአየር ቧንቧ ውስጥ ተሰንቅሮ ካጠገባችን ቢያጋጥመን ምን ማረግ አለብን? እንደዚህ አይነት አደጋንስ እንዴት እንከላከለዉ?

Pin It

አዮዲን በጣም አስፈላጊ ከሆኑና  ትሬስ ኤለመንት ተብለዉ ከሚጠሩ ማዕድናት የሚመደብ ሲሆን በታይሮይድ፣ ታይሮክሲንና ትራይአዮዶታይሮኒን ሆሮሞኖች ዉስጥ ይገኛል፡፡

Pin It

የሕጻናት ጤናማ አመጋገብ ( ከ6 ወር - 2 ዓመት)

Pin It

ዕድሜያቸው ከ30-40 ዓመት የሆኑ ሰዎች የሐኪም ፊት እንዲያዩ ከሚያስገድዳቸው ወይም ስራ ከሚቀሩባቸው ምክንያቶች አንዱ የጀርባ ሕመም ነው፡፡

Pin It

የአንጀት ካንሰር በአለማችን በሶስተኛ ደረጃ በስፋት ሰዎችን የማያጠቃ የካንሰር ዓይነት ሲሆን በወንዶች ከሳንባና ከፕሮስቴት ካንሰር ቀጥሎ ሲገኝ በሴቶች ደሞ ከሳንባና ከጡት ካንሰር ቀጥሎ የካንሰር ደረጃውን ይይዛል ።

Pin It