የእግር ላይ ህመም አለዎት?
የእግር ላይ ህመም ፣ የእግር ጣቶች መጣመም፣ ወይም ከወትሮዉ የተለየ ስሜት ካጋጠመዎ ወይም ካለዎ እያደረጉ ያለዉን የእግር ጫማዎን መጠን በትክክል እንደሚሆነዎና እንደማይሆንዎ ያረጋገጡ። በ2018 በተደረገ አንድ ጥናት ትክክለኛውን ርዝመት እና ስፋት ያላቸውን ጫማዎች የሚያደርጉት ከ28 እስከ 37% የሚሆኑት ሰዎች ብቻ ናቸዉ።
በትክክል የማይሆንዎ የጫማ መጠን ማድረግና የጤና ችግሮቹ