ኮቪድ በሽታን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ውስጥ የሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ ነው ተባለ
ሕብረተሰቡ ለኮቪድ-19 በሽታ የሚሰጥው ትኩረት እና የቅድመ መከላከል ጥንቃቄዎች ከዕለት ወደ ዕለት እየቀነሰ በመምጣቱ የበሽታውን ሥርጭት ለመከላከል የሚደረገውን ጥረትና ርብርቦሽ አዳጋች እያደረገው መምጣቱ ተገለፀ፡፡
ሕብረተሰቡ ለኮቪድ-19 በሽታ የሚሰጥው ትኩረት እና የቅድመ መከላከል ጥንቃቄዎች ከዕለት ወደ ዕለት እየቀነሰ በመምጣቱ የበሽታውን ሥርጭት ለመከላከል የሚደረገውን ጥረትና ርብርቦሽ አዳጋች እያደረገው መምጣቱ ተገለፀ፡፡
የጡት ማጥባት ጥቅም ከሳይንስ ግንዛቤና ትንተና በላይ እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡ ምክንያቱም ተፈጥሮ ታላቅ በሆነው የወሊድ ክስተት ወቅት የቀመረችው ትልቅ ስጦታ ነውና፡፡
ወረርሽኞች ሲነሱ የጤና ባለሙያዎች የፊት ተሰላፊ ከመሆናቸው ጋር በተያያዘ
ሐኪም ወርቅነህ እሸቴ (ዶክተር ቻርለስ ማርቲን) ከአባታቸው አዛዥ እሸቴ ወ/ማርያም እና ከእናታቸው ወ/ሮ ደስታ በ1857 ዓ.ም. በጎንደር አካባቢ ተወለዱ፡፡
የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጽያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮቪድ-19 ምርመራ