Terms of Services

ስምምነቶች ፤

የ አሚሶፍት ከ ኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የሚያቀርብላችሁ የ ድረገጽ የ ትምህርት አገልግሎት ሲሆን፤ የሚከተሉት ስምምነቶችን የያዘ ነው፤

ተገቢነት 

1. ይህ ፕሮግራም አገልግሎት የሚሰጠው በ ኢትዮጵያ ውስጥ ንዋሪ ለሆኑ እና የ ኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞች ለሆኑ ተጠቃሚዎች ሲሆን የ ቅድመ ክፍያም ሆነ የ ድህረ ክፍያ ተጠቃሚዎችን ያካትታል። 

የ አገልግሎት ዋጋ እና ምዝገባ ፤

1. ከ መጀመሪያዎቹ የ ሶስት ቀናት የሙከራ እና የ ነጻ ጊዜ በኋላ በየቀኑ አገልግሎቱ ተደራሽ በሆነበት ወቅት የ ሚከፈል ቫትን ጨምሮ 2 ብር ይሆናል። 

2. ማንኛውም ተጠቃሚ በክፍያ ወቅት ተገቢውን ክፍያ መፈጸም ካልቻለ አገልግሎቱን መጠቀም አይችልም።

3. ደንበኞች አገልግሎቱን በማንኛውም ሰዓት ማቋረጥ የሚችሉ ሲሆን በዚሁ ድረ ገጽ ላይ Unsubscribe የሚለውን በመጫን እና ወደተገለጸው ቁጥር STOP በመላክ አገልግሎቱን ማቋረጥ ይችላሉ። በተጨማሪም አገልግሎቱን ማቋረጣቸውን የሚገልጽ አጭር መልዕክት ይደርሳቸዋል። 

4. ማንኛውም ተጠቃሚ  በድረ ገጹ የፊት ገጽ ላይ ወደ ተገለጸው ቁጥር OK በመላክ መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን የማረጋገጫ አጭር የጽሁፍ መልዕክትም የሚደርሳቸው ይሆናል ።

Terms and Conditions

In Collaboration with EthioTelecom the program is aimed to run as described in the below section:

Onlie Health Services

Membersip

  1. The PROGRAMME is open to residents of Ethiopia that are subscribers of Ethio Telecom, (both prepaid or postpaid). The person that owns the SIM card or has express authorization from the SIM card’s owner to use it is considered the member, regardless of the actual user of the phone.

Subscription and Cost

  1. Every successful delivery while the user is in the PREMIUM PERIOD, is charged at ETB 2/DAY inclusive of all taxes, while CONTENT is FREE in the FREE TRIAL period. 
  2. In case a Subscriber is in the PREMIUM PERIOD and does not have sufficient credit to receive the interactive CONTENTS within the programme period, he/she will NOT be eligible to enjoy ANY of the benefits.
  3. PARTICIPANTS in both the FREE and PREMIUM Periods can terminate their subscription by clicking Unsubscribe and Send Stop to the designated short code and get response confirming the unsubscription.
  4. All PARTICIPANTS can subscribe to additional services by clicking Subscribe Now and send OK to the designated  short code under the Our Services page and get confirmation