ስፖርት ለጤናማ አኗኗር

ስፖርት ለጤናማ አኗኗር በጣም አስፈላጊ ክፍል ነው።

ልማዳዊ ዓይነት ስፖርቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ*
• መራመድ
• የሳምሶማ ሩጫ
• ክብደት ማንሳት

ሌሎች የስፖርት መስሪያ መንገዶች
• ቤትዎን ማጽዳት
• ወደ መደብር ወይም የአውቶቡስ ማቆሚያ በእግር መሄድ
• መደነስ
• መዋኘት
• ብስክሌት መንዳት

• ስፖርት መጫውት (እንደ እግር ኳስ)