በቤት ዉስጥ ባሉ ነገሮች ቆዳችንን እንዴት እናሳምር?

በቤት ዉስጥ ባሉ ነገሮች ቆዳችንን እንዴት እናሳምር?

?, ማር
?, ማር መብላትም ሆነ መቀባት ለቆዳ በጣም ጥሩ ነው
?, በተለይ ለደረቅ ቆዳ አንድ የሻይ ማንኪያ ማር መቀባት እና 10 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ
?, ቆዳችን መለስለስ ብቻ ሳይሆን አንዲያበራ ይረዳል

?, ወተት
?, ወተት ለቆዳ መለስለስ እና የጠቆሩ ቦታዎችን ለማስተካከል ይረዳል
?,  በንፁህ ጥጥ ነከር እያረግን መቀባት ዉበት ለመላበስ ይረዳል

?,  አቦካዶ
?,  ይህ ደረቅ ቆዳ ላላቸው ሰዎች በጣም ጠቃሚ ነው
?, ትንሽ አቦካዶ ፈጭቶ ቆዳ ላይ በማድረግ በደንብ ማዳረስ እና  15 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ
?, አቦካዶ ለቆዳ ብቻ ሳይሆን ለፀጉርም በጣም ጥሩ ነው

?‍♀, ሬት
?, ዉስጡ ያለውን በመዳመጥ ተቀብቶ ለ10 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ
?, ለተበላሸ ቆዳ እና ፀጉር የማይታመን ዉጤት ያሳያል

?, ሙዝ
?, ቆዳችን እንዳይደርቅ ከሚያደርጉ ነገሮች ዉስጥ በአብዛኛው የሚገኝ ነው
?,  የበሰለ ሙዝ ፈጭቶ በመቀባት 15 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ
?,  ሙዝ በዉስጡ ፖታሲየም,  ቪታሚን ኢ እና ቪታሚን ሲ ይይዛል

?, ፓፓያ
?, ተቀብቶ 5 ደቂቃ በማቆየት ከቻልን በላዩ ላይ ወተት መጨመር ካልቻልን በዉሃ መታጠብ
?,  በዉስጡ ያሉት ኢንዛይሞች የሞተ ቆዳን ለማንሳት እና ልጅ የሆነ ቆዳ ለማላበስ ይረዳል

?, ስካር
?, የሞቱ ቆዳዎችን ለማንሳት ይረዳል
?, ከሎሚ ወይም ከዉሀ ጋር ደባልቆ መቀባት እና 10 ደቂቃ ቆይቶ መታጠብ

?, ሎሚ
?, በተለይ ወዝ ለሚበዛበት ሰው በንፁህ ጥጥ እየነከሩ ቀብቶ ከ 5 ደቂቃ በሁአላ መታጠብ
?,  በየቀኑ መጠቀም አይመከርም
?, ወዝ ለሚያስቸግረው ፊት እና የጠቆሩ ቦታዎችን ለማንጣት ይረዳል
ዉበቶን ይጠብቁ
ጤና ይስጥልን