የኮቪድ-19 ከክፍያ ነፃ ምርመራ

የጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጽያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮቪድ-19 ምርመራ

ማድረግ ለሚፈልጉ የማህበረሰባቸን ክፍሎች ከስር በተዘረዘሩት ጤና ጣቢያዎች እና ሆስፒታሎች የኮቪድ-19 ምልክቶች ለሚያሳዩ ከክፍያ ነፃ ናሙና በመስጠት ምርመራ ማድረግ እንደሚችሉ እናሳውቃለን፡፡