የሐሞት ጠጠር አጋላጭ ምክንያቶች እና ምልክቶች

 በተደጋጋሚ ከሚደርሱን ጥያቄዎች ውስጥ የሀሞት ጠጠር መንስኤዎች እና ምልክቶች ይዘን ቀርበናል መርጃውን ለሌሎች በማጋራት ይተባበሩን!!!

-እድሜ ከ40 በላይ የሆኑ ሴቶች
- ነፍሰ ጡር እናቶት/ በመውለጃ እድሜ ላይ ያሉ ሴቶች
- ከፍተኛ ቅባት ያላቸው ምግቦች
- ቅጥ ያጣ ውፍረት
- በደም ውስጥ ከፍተኛ ኮሌስትሮል መኖር
- ስኳር ህመን
- የእርግዝና መከላከያ መድሃኒቶች
- በቤተሰብ ውስጥ የሃሞት ጠጠር ያለበት ሰው መኖር
- የጉበት ህመም
-በአጭር ጊዜ ብዙ ክብደት መቀነስ

 የበሽታው ምልክቶች

- ከመጨረሻ የቀኝ ጎድን አጥንት በታች ውጋት
- ቀኝ ትከሻ አከባቢ ተመሳሳይ ውጋት
- በአብዛኛው ምግብ ከተበላ በኋላ ህመሙ ሲነሳ ከ10-20 ደቂቃ ይቆያል
- ብንቆም ብንቀመጥም ወይም በጨጓራ መድሃኒት ለውጥ ማያሳይ ህመም
-ላብ ፡ማቅለስለሽ፡ማስመለስ
- የበሉት ምግብ ያልተፈጨ አይነት ስሜት መሰማት እና ግሳት መኖር ናቸው ።