Health News

በአለማችን ፈታኝ የሆነው የኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ ከገባ ወዲህ በኮሮና ቫይረስ  የሚያዙና ህይወታቸውን የሚያጡ ኢትዮጵያውያን ቁጥር እየጨመረ ይገኛል፡፡

Pin It

አደጋ ማለት አውሎ ንፋስ የቀላቀለ ዝናብ፣ የቤት ቃጠሎ፣ ጎርፍ ወይም የቦምብ ጥቃት ሊሆን ይችላል። ቀድመውን በማቀድ እራስዎን እና የቤተሰብ አባላትዎ ላይ የአደጋ ጊዜው ሊያስከትል የሚችለውን ጉዳት ይቀንሱ።

Pin It

የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ከአንድ ወር በኋላ ከቻይና መንግሥት ጋር በመተባበር የመመርመሪያ ኪት ለማምረት ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል።

Pin It

ለኮቪድ-19 መከላከያ የሚሆን ደህንነቱ የተረጋገጠና ውጤታማ የሆነ ክትባት በስፋት ጥቅም ላይ ለማዋል እስከ መጭው የአውሮፓውያን አመት አጋማሽ ላይደርስ እንደሚችል የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል።

Pin It

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ማስተባበሪያ ማእከል በሃገር አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስ በሽታን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በወጣው  የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መሰረት በሁሉም የሃገሪቱ ክፍል  የአስከሬን አያያዝ ላይ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ወረርሺኙን ለመግታት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገለጸ፡፡

Pin It