Health News

የትልቁ አንጀት መጀመሪያ ላይ የሚገኝ ሲሆን በቀኝ የሆዳችን የታችኛው ክፍል ይገኛል፤ ቁመቱም እስከ 9 ሴንቲ ሜትር ሊደርስ ይችላል፤ ወፍራም ግድግዳም አለው፡፡
Pin It

ለብዙ ዓመታት ሰዎች በተለያዩ ሃይማኖት ውስጥ ሆነው ፆምን መንፈሳዊና ባህላዊ በረከትን በመሻት ሲከውኑት ቆይተዋል፡፡ በቅርብ አመታት ወዲህ ደግሞ ሳይንቲስቶችና ተመራማሪዎች ፆም በርካታ የጤና ትሩፋቶች እንዳሉት እየተናገሩ ነው፡፡ ከምግብና መጠጥ ለተወሰኑ ሰዓታት መከልከል ዛሬ ላይ ለተለያዩ ሕመሞች ፈውስን እስከ መስጠት ላይ ተደርሷል፡፡ እኛም 10ሩን የፆም የጤና በረከቶች እነሆ
Pin It

1. ቤት ይቆዩ፦ብዙ COVID-19 ያለባቸው ሰዎች ቀለል ያለ ሕመም ስላላቸው ያለ ህክምና በቤት ውስጥ ማገገም ይችላሉ።
Pin It

በእርግዝና ወቅት እና ከወሊድ በኋላ፣ በሰውነት ውስጥ በሚመረቱ ሆርሞኖች እና ከርግዝና ጋር ተያይዘው በሚመጡ ስነ-ልቦናዊ እና ማህበራዊ ጫናዎች ምክንያት የተለያዩ ስነ-ልቦናዊ እና አእምሯዊ ችግሮች የመከሰት እድላቸው ከፍ ይላል።
Pin It

የምንኖረው በጭንቀት በተሞላ ዓለም ውስጥ ነው ፣ ለዚህም ነው በልጆቻችን ላይ ስሜታዊ እና አእምሮአዊ ጥንካሬን ለማጎልበት የበለጠ አስፈላጊ ሆኖ የሚገኘው ።
Pin It