Health News

በሰውነታችን ውስጥ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ አጥንቶች የሚሰባሰቡበት ቦታ መገጣጠሚያ ተብሎ ይጠራል ፡፡

Pin It

ይህ ችግር የአጥንት መቅጠንና በጣም አነስተኛ መሸንቆር በአጥንት ላይ ማጋጠም ነው።

Pin It

በቁጥጥር ሥር ያልዋለ የስኳር ሕመም መዘዙ ብዙ ነው። የሐኪም ምክር መስማትና ክትትል ማድረግ ችግሩን ይቀንሰዋል። እስቲ ሕመሙ የሚያመጣውን የጤና ችግር እንመልከት።

Pin It

ከተለያዩ ተቋማት የተዋቀረው  ሀገራዊ የኮቪድ-19 ክትባት የበላይ አስተባባሪ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ክትባቱን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባትና ለማሰራጨት እየተደረገ ያለውን አጠቃላይ  ዝግጅት ላይ ተወያይተዋል፡፡

Pin It

የጨጓራ አሲድ ወደ ምግብ ቧንቧ መመለስ በእርግዝና ጊዜ የተለመደ እና በሰፊው የሚገኝ እና በህይወት ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድር ህመም ነው።
Pin It