Health News

በመጋቢት ወር መጨረሻ አልያም ሚያዚያ ወር መጀመሪያ ላይ እስከ 9 ሚሊየን የኮቪድ19 ክትባት ወደ ሃገር ቤት እንዲገባ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡
Pin It

ባጭሩ ፎረፎር ማለት የራስ ቅል ቆዳን የሚያጠቃ ፈንገስ ነው። መገለጫውም የራስ ቅል ቆዳን በመፈርፈር የማሳከክ ስሜት መፍጠር ነው።

Pin It

የቆዳ መሸብሸብ ተፈጥሮዕዊ የሆነ የዕድሜ መጨመር ሂደት ምልክት ቢሆንም ያለ ጊዜዉ ሊፈጠር ይችላል፡፡

Pin It

የአራስ ህፃናትን  ገላ አስተጣጠብ በተመለከተ የተለመዱ ከቤተሰብ የሚጠየቁ ጥያቄዎች የሚከተሉት ናቸው

Pin It

የፀሀይ መከላከያ/sunscreen ማለት ስንቀባው ፊታችንን ከፀሀይ ብርሀን የሚከላከልልን ቅባት ሲሆን ያለሀኪም ትዕዛዝ ልንገዛው እንችላለን።

Pin It